Ethiopia : ባለቤቴ እንደ ሰው አይቆጥረኝም ሆድሽ ከሞላ ምን ትፈልጊያለሽ ይለኛል ትዳሬ በቃኝ እንዳልል ህፃን ልጃችን ያሳዝነኛል በእርሶ ቢሆኑ

Ethiopia : ልጄ ሳያውቅ እህቱን እንዳያገባ ፈራሁ ችግር ውስጥ ገብቻለው ጨነቀኝ እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ